Football Home News

የዘንድሮው የእንግሊዝ ሻምፒዮንሺፕ ዲቪዥን ተጠናቀቀ !

ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ሁለቱም ኡኩል 100 ነጥብ በማስመዝገብ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አድገዋል። ሊድስ በግብ ክፍያ በመብለጥ በአንደኝነት ደረጃ አጠናቋል።

ሺፊልድ ዩናይትድ ፣ ኮቨንትሪ ሲቲ ፣ ሰንደርላንድ እና ብሪስቶል ሲቲ በማጣሪያ አንዱ ክለብ ብቻ ወደ ፕሪሚየር ሊግ የሚያድግ ይሆናል።

➤ ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ብሪስቶል ሲቲ
➤ ሰንደርላንድ ከ ኮቬንትሪ ሲቲ

በደርሶ መልስ ተጫውተው የሁለቱ ጨዋታ አሸናፊ በግዙፉ ዌምብሌይ ስታዲየም በፍፃሜ ጨዋታው ተገናኝቶ አሸናፊው ቡድን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያድጋል።

ድል ለሰንደርላንድ!

source:@BisratSportTm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *