በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ
1ኛ ሲቲ
2ኛ ቶትንሀም
3ኛ ሊቨርፑል
አርሴናል 5ኛ ዩናይትድ 11ኛ ሆነዋል


በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ
1ኛ ሲቲ
2ኛ ቶትንሀም
3ኛ ሊቨርፑል
አርሴናል 5ኛ ዩናይትድ 11ኛ ሆነዋል

በ35ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አስቶንቪላ በዩሪ ቲለማንስ ብቸኛ ግብ ፉልሃምን 1ለ0 በማሸነፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመግባት ተስፋቸውን አለምልመዋል። አስቶንቪላ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 60 ማድረስ ችለዋል። 4, ኒውካስል – 62 ነጥብ5, ቼልሲ – 60 ነጥብ6, ፎረስት – 60 ነጥብ7, አስቶንቪላ – 60 ነጥብ source:@BisratSportTm
ገበያ: ሸጎሌ ምድብ:የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ምርት: ሀበሻ ሲሚንቶ ችርቻሮ ኩንታል 1000 ምርት: ሲሚንቶ ዳንጎቴ ችርቻሮኩንታል 1083.33 ገበያ: ሰባራ ባቡር ሰፈር ምድብ:የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ምርት: ኢትዮ ሲሚንቶ ችርቻሮኩንታል 1450
የአለማቀፍ የነዳጅ ፍጆታ ከኮሮና ወረርሽኝ በኋላ ጭማሪ አሳይቶ በ2024 እለታዊ የነዳጅ ፍጆታ 103 ሚሊየን በርሚል ደርሷል። በአፍሪካ በየእለቱ 3.5 ሚሊየን በርሚል ነዳጅ ጥቅም ላይ እንደሚውል የአለማቀፉ የኢነርጂ ኤጀንሲ መረጃ ያሳያል። እንደ ናይጀሪያ፣ አንጎላ እና አልጀሪያ ያሉ ነዳጅ አምራች ሀገራት የሚገኙባት አፍሪካ የድፍድፍ ነዳጅ ፍጆታዋ እየጨመረ መምጣቱን ቢዝነስ ኢንሳይደር አስነብቧል። ለዚህም የግዙፍ ኢንዱስትሪዎች መስፋፋት፣ የከተሞች እድገት […]
