የሩሲያ ጦር በአሃዝ ሩሲያ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወታደሮች ያላት ሲሆን የዓለም ሁለተኛው ግዙፍ ወታደራዊ አቅም ባለቤት ነች።


የሩሲያ ጦር በአሃዝ ሩሲያ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወታደሮች ያላት ሲሆን የዓለም ሁለተኛው ግዙፍ ወታደራዊ አቅም ባለቤት ነች።

ስለአትሌቲክስ ከተነሳ 30 ከማይበልጡ የአጭር ርቀት ሯጮች መካከል 21 ያህሉ አነቃቂ እፅ መጠቀማቸው ተረጋግጧል።Of the 30 fastest 100 meter sprint times, 21 were run by athletes who tested positive for performance enhancing drugs.
በአንድ ቀን 18 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ያስመዘገበው ኢለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ የዓለም ባለጸጋ ደረጃውን ተነጠቀ፡፡ ላለፉት ሶስት ዓመታት የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ የነበሩት ኢለን መስክ ደረጃቸውን እንደተነጠቁ ፎርብስ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ ኢለን መስክ በአንድ ቀን የተጣራ 8 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ አስመዝግቧል የተባለ ሲሆን የተጣራ ሀብቱም 204 ቢሊዮን ዶላር ሆኗል። ምንጭ አልአይን
1. Egypt 2. South Africa 3. Morocco 4. Mauritius 5. Seychelles 6. Tunisia 7. Rwanda 8. Algeria 9. Ivory Coast 10. Ghana 11. Nigeria 12. Sudan Source: 2023 Global Soft Power Index.
