Home National statistics News Price Statistics

የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። ቤንዚን 69.43 ገብቷል!!

ምስላዊ መረጃ፦ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ላለፉት 4 ወራት በስራ ላይ የነበረውን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ ከልሷል። አዲሱ ተመን ከዛሬ ማክሰኞ ሚያዝያ 24፤ 2015 እኩለ ለሊት ጀምሮ እስከ ግንቦት 30፤ 2015 የሚቆይ ነው። #Ethiopia Source: ethioinsider

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *