Football Home News

የዘንድሮው የእንግሊዝ ሻምፒዮንሺፕ ዲቪዥን ተጠናቀቀ !

ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ሁለቱም ኡኩል 100 ነጥብ በማስመዝገብ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አድገዋል። ሊድስ በግብ ክፍያ በመብለጥ በአንደኝነት ደረጃ አጠናቋል። ሺፊልድ ዩናይትድ ፣ ኮቨንትሪ ሲቲ ፣ ሰንደርላንድ እና ብሪስቶል ሲቲ በማጣሪያ አንዱ ክለብ ብቻ ወደ ፕሪሚየር ሊግ የሚያድግ ይሆናል። ➤ ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ብሪስቶል ሲቲ➤ ሰንደርላንድ ከ ኮቬንትሪ ሲቲ በደርሶ መልስ ተጫውተው የሁለቱ ጨዋታ አሸናፊ […]

Football News

የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

በ35ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አስቶንቪላ በዩሪ ቲለማንስ ብቸኛ ግብ ፉልሃምን 1ለ0 በማሸነፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመግባት ተስፋቸውን አለምልመዋል። አስቶንቪላ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 60 ማድረስ ችለዋል። 4, ኒውካስል – 62 ነጥብ5, ቼልሲ – 60 ነጥብ6, ፎረስት – 60 ነጥብ7, አስቶንቪላ – 60 ነጥብ source:@BisratSportTm

News World statistics

“ከስቃይ-ስ–” የሚል አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ ዋለ!

በደራሲ ስብሐት ተመስገን የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ ልብወለድ ሲሆን የመጽሀፉም ዘውግ የሚያጠነጥነው ባህላዊና ቁሳዊ እሴቶቻችን ላይ፤ እምነት ላይ፤ የትምህርት ስርዓት ላይ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን ላይ ነው፡፡ በሁሉም ሕብረተሰብ ዘንድ እንዲነበብ ተደርጎ በቀላል የአጻጻፍ ስልት የተከተበ ነው፡፡ እየተዝናኑ አንብበው ቁምነገር ይገብዩበት፡፡ መጽሐፉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሁሉም መጽሐፍት መደብሮች ይገኛል፡፡ source:@tikvahethiopia

Home News technology

የዓለማችን ባለጸጋዎች እና የገዟቸው ሚዲያዎች

በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት የተሰኘው ሚዲያ ባለቤትም ናቸው፡፡ የ61 ዓመቱ እና 214 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያለው ቤዞስ በአሜሪካ እና በመላው ዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ዋሸንግተን ፖስት ሚዲያን ገዝቷል፡፡ ሌላኛው የዓለማችን ባለጸጋ ሮበርት ሙርዶክ በአሜሪካ […]

Home Market Statistics National statistics News

የአላሙዲ ሀብት ከ 12 ቢሊዮን ዶላር ወደ 5.2 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል

ከBloomberg’s prestigious 500 የሀብታሞች ሰንጠረዥም ላይ ወርዷል። After a decade of witnessing staggering declines in the market value of his industrial assets across Europe, the Middle East, and Africa, Mohammed Al-Amoudi, Ethiopia’s richest man, has seen his net worth plummet from more than $12 billion to below $5.2 billion, resulting in his exit from Bloomberg’s […]

Home National statistics News

አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ምርጡ ባንክ ተብሎ በግሎባል ፋይናንስ ተመረጠ

Ethiopia | ግሎባል ፋይናንስ ለ30ኛ ጊዜ የ2023 የሀገሮች ምርጥ ባንኮችን ይፋ ያደረገ ሲሆን አዋሽ ባንክም ከኢትዮጵያ ለ2ኛ ጊዜ ምርጥ ባንክ ተብሎ መመረጡን አስታውቋል። የሀብት እና ትርፍ መጠን እድገት፣ ተደራሽነት፣ ስትራቴጂክ ግንኙነት፣ አዳዲስ ምርትና አገልግሎት ማቅረብ ባንኩ ተወዳድሮ ካሸነፈባቸው መስፈርቶች መካከል ናቸው ። የባንኩ ሲኒየር ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር ዮሃንስ መርጋ፣ አዋሽ ባንክ በግሎባል ፋይናንስ መጽሔት ዳግም […]