በደራሲ ስብሐት ተመስገን የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ ልብወለድ ሲሆን የመጽሀፉም ዘውግ የሚያጠነጥነው ባህላዊና ቁሳዊ እሴቶቻችን ላይ፤ እምነት ላይ፤ የትምህርት ስርዓት ላይ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን ላይ ነው፡፡
በሁሉም ሕብረተሰብ ዘንድ እንዲነበብ ተደርጎ በቀላል የአጻጻፍ ስልት የተከተበ ነው፡፡ እየተዝናኑ አንብበው ቁምነገር ይገብዩበት፡፡
መጽሐፉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሁሉም መጽሐፍት መደብሮች ይገኛል፡፡
source:@tikvahethiopia




