Consumption Goods Home National statistics Price Statistics

የአትክልት የዛሬ ዋጋ በሳሪስ ገበያ

ገበያ: ሳሪስ ምድብ:አትክልት ምርት: ቀይ ስር ችርቻሮኪግ20 ምርት: የፈረንጅ ቀይ ሽንኩርት ችርቻሮኪግ 25 ምርት: ቃሪያ ችርቻሮኪግ 100 ምርት: ጥቅል ጎመን ችርቻሮኪግ 25 ምርት: ቲማቲም ችርቻሮኪግ 30 ምርት: ካሮት ችርቻሮኪግ 40 ምርት: ድንች ችርቻሮኪግ 30 ምርት: ነጭ ሽንኩርት ችርቻሮኪግ 150 ምርት: ሀበሻ ቀይ ሽንኩርት ችርቻሮኪግ 60

Consumption Goods Home Market Statistics News Price Statistics

የጥራጥሬ፣ቅመማ ቅመም በርበሬ እለታዊ ዋጋ በመድሀኒያለም ገበያ

ገበያ: መዲህኒአለም ምድብ:ጥራጥሬ ምርት: ክክ ለወጥ አተር ችርቻሮኪግ70 ምርት: ክክ ምስር ችርቻሮኪግ140 ምርት: ክክ ለሽሮ አተር ችርቻሮኪግ88.33 ምርት: ቀይ ሽንብራ ችርቻሮኪግ48.33 ምርት: ነጭ ሽንብራ ችርቻሮኪግ70 ምድብ:ቅመማ ቅመም ምርት: ነጭ አዝሙድ ችርቻሮኪግ103.33 ምርት: ጥቁር አዝሙድ ችርቻሮኪግ250 ምርት: በርበሬ ችርቻሮኪግ270

Home

ኢትዮጵያን ጨምሮ 40 የማይሞሉ ሀገራት የታጠቁት ግዙፉ C-130 ሄርኩለስ ወታደራዊ አውሮፕላን አስደናቂ እውነታዎች!

ሄርኩለስ ወታደራዊ አውሮፕላን በፈረንጆቹ ከ1956 ጀምሮ በአሜሪካኑ ሎክሂድ ማርቲን ኩባንያ መመረት መጀመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ።ስለ ግዙፍ ወታደራዊ አውሮፕላን ሲነሳ ግዙፉ C-130 ሄርኩለስ ወታደራዊ አውሮፕላን ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው። ባለ አራት ሞተሩ C-130 ሄርኩለስ የተሰኘው ግዙፍ ወታደራዊ አውሮፕላን ለማረፍም ሆነ ለመነሳት በወጉ የተሰናዳ የመንደርደሪያ ቦታ የማይፈልግ ሲሆንነ በሰዓት ከ550 ኪሎ ሜትር በላይ ይከንፋል፡፡ ሲፈበረክ አላማው የነበረው ወታደሮች፥ ቁስለኞች፥ […]