1 #bitcoin is $28,613
Home
የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። ቤንዚን 69.43 ገብቷል!!
ምስላዊ መረጃ፦ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ላለፉት 4 ወራት በስራ ላይ የነበረውን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ ከልሷል። አዲሱ ተመን ከዛሬ ማክሰኞ ሚያዝያ 24፤ 2015 እኩለ ለሊት ጀምሮ እስከ ግንቦት 30፤ 2015 የሚቆይ ነው። #Ethiopia Source: ethioinsider
ማንችስተር ሲቲ 4 : 1 አርሴናል
ሲቲ 4:1 አርሰናል ሀላንድ 33ኛ ጎሉን አስቆጥሯል። የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው።
የሀገራት እድሜ ባለፀጋ መሪዎች
USA Biden: 80 Brazil Lula da Silva: 77 India Modi: 72 Russia Putin: 70 S.Africa Cyril Ramaphosa: 70 China Xi Jinping: 69 Turky Erdogan: 69 López Obrador: 69 Kishida: 65 Fernández: 64 German Olaf Scholz: 64 Yoon Suk-yeol: 62 Widodo: 61 Albanese: 60
ኢትዮጵያ 379 ቢሊዮን ዶላር ጂዲፒ በ2023 የአፍሪካን 6ኛ ጠንካራ ኢኮኖሚን ይዛለች!
1ኛ ግብፅ 1.8 ትሪሊዮን ዶላር ጂዲፒ 2ኛ ናይጄሪያ 1.36 ትሪሊዮን ዶላር ጂዲፒ 3ኛ ደቡብ አፍሪካ 994 ቢሊዮን ዶላር ጂዲፒ
ምርጥ 10 ሀገራት በዳውንሎድ የማድረግ ፍጥነት! ኢትዮጵያ 107 ኛ ነች በ26.63 Mbps
1ኛ UAE: 178 Mbps 2ኛ Qatar: 174 3ኛ Norway: 143 4ኛ Kuwait: 136 5ኛ Denmark: 130 6ኛ South Korea: 120 7ኛ Netherlands: 114 8ኛ China: 109 9ኛ Bulgaria: 104 10ኛ Bahrain: 102
የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!!
1ኛ ጊዮርጊስ በ42 ነጥብ 2ኛ ባህርዳር ከነማ በ39 ነጥብ 3ኛ መድህን በ37 ነጥብ
የኤክትሪክ ሀይል 100% የሚያቀርቡ ሀገራት
Canada: 100% US: 100% Japan: 100% Germany: 100% France: 100% UK: 100% Russia: 100% China: 99.9% Mexico: 98.7% Brazil: 97.7% Turkey: 97.3% India: 97.5% Indonesia: 95.2% South Africa: 85.5%










