ምስላዊ መረጃ፦ የፌደራል መንግስት በ2016 በጀት ዓመት ለክልሎች የመደበው የበጀት ድጋፍ 214 ቢሊዮን ብር መሆኑን አስታውቋል። ለ11 ክልሎች እና ለ2 የከተማ አስተዳደሮች የሚከፋፈለው ይህ ድጋፍ፤ ከዘንድሮው ጋር ሲነጻጸር የ2.24 በመቶ ጭማሪ ያለው ነው።