በ34ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ባርሴሎና መውረዱን ካረጋገጠው ሪያል ቫላዶሊድ ጋር ተጫውቶ ከመመራት ተነስቶ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
ቫላዶሊድ እየመሩ ዕረፍት ቢወጡም ባርሳ በሎፔዝ እና ተቀይሮ በገባው ራፊንያ ጎል ታግዞ ወሳኝ 3 ነጥብ አሳክቷል።
ውጤቱን ተከትሎ…
1, ባርሳ 79 ነጥብ
2, ሪያል ማድሪድ 72 ነጥብ
- ሪያል ማድሪድ ነገ ከሴልታ ቪጎ ጋር ይጫወታል
- የሚቀጥለው ሳምንት በኤልክላሲኮ ይገናኛሉ
source:@BisratSportTm




