

የፊፋ የሀገራት የእግርኳስ ደረጃ!!



ሲቲ 4:1 አርሰናል ሀላንድ 33ኛ ጎሉን አስቆጥሯል። የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው።
በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ 1ኛ ሲቲ 2ኛ ቶትንሀም 3ኛ ሊቨርፑል አርሴናል 5ኛ ዩናይትድ 11ኛ ሆነዋል
“እሱ የአውሮፓ ሊግ አሸንፏል? እሱ የአውሮፓ ሻምፒዮን ነው? አይደለም! ስለዚህ ለምን ያወራል? በታሪክህ የአውሮፓ ሻምፒዮን ካልሆንክ ትኩረት ማድረግ ያለብህ ሊግ ላይ ብቻ ነው! “ምክንያቱም ቻምፒየንስ ሊግ የአሸናፊዎች እንጂ የደምበኛ ተከታታይ ተሸናፊዎች ውድድር አይደለም!” source:@BisratSportTm
