

የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 3ኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ



በፈረንጆቹ 1972 በሕንዷ ታሚል ናዱ ግዛት የተወለዱት ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ናቸው። የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ሰንዳር የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪው ስራ አስኪፓጅም ናቸው። ለብዙ ወጣቶች አርዓያ ናቸው የሚባልላቸው ሰንዳር ከመካከለኛ የሕንድ ቤተሰብ መገኘታቸው ይገለጿል። በትምህርት ቤት ጎበዝ ተማሪ እንደነበሩ የሚነገርላቸው ሰንዳር በቴክኖሎጂ ዘርፍ ካሉ የዓለማችን […]
አርሴናል 1ኛ በ50 ነጥብ ሲቲ 2ኛ በ 45 ነጥብ ዩናይትድ 3ኛ በ42 ነጥብ
