አሜሪካ 735 ቢሊኒየር በመያዝ አንደኛ ስትሆን፣ ቻይና በ495 ህንድ በ169 ቢሊየነሮች 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።


አሜሪካ 735 ቢሊኒየር በመያዝ አንደኛ ስትሆን፣ ቻይና በ495 ህንድ በ169 ቢሊየነሮች 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።

ከBloomberg’s prestigious 500 የሀብታሞች ሰንጠረዥም ላይ ወርዷል። After a decade of witnessing staggering declines in the market value of his industrial assets across Europe, the Middle East, and Africa, Mohammed Al-Amoudi, Ethiopia’s richest man, has seen his net worth plummet from more than $12 billion to below $5.2 billion, resulting in his exit from Bloomberg’s […]
ምስላዊ መረጃ፦ የፌደራል መንግስት በ2016 በጀት ዓመት ለክልሎች የመደበው የበጀት ድጋፍ 214 ቢሊዮን ብር መሆኑን አስታውቋል። ለ11 ክልሎች እና ለ2 የከተማ አስተዳደሮች የሚከፋፈለው ይህ ድጋፍ፤ ከዘንድሮው ጋር ሲነጻጸር የ2.24 በመቶ ጭማሪ ያለው ነው።
የአለማችን አምስቱ ቱጃሮች ይፋ ተደርገዋል።ቦታ እየተቀያየሩ ነው።ቁጥር 1 የነበሩት አሜሪካዊው ዋረን ቡፌት ወደ 5ኛ ወርደዋል። ምንጭ VoA
