ታዋቂው Bloomberg ድረ-ገፅ በዕትሙ እንዳስነበበው ረቡዕ ዕለት በኢትዮጵያ የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
92 ብር በዶላር ሲገበያይ የነበረው መሆኑን አትቷል፡፡ ለዚህም ምክንያት የሰሜኑ ጦርነትና ኢከኖሚ አሻጥር መሆኑን ጨምሮ ገልጿል፡፡
source: https://www.bloomberg.com/news/articles/2022-09-21/black-market-currency-trade-thrives-in-ethiopia-as-economy-tanks?fbclid=IwAR1qtz2cmXrWvUj7MyrB9FBdTTHftdPKJrn7FCETSkPm59JZSCn74Bk44pE





