በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ሰዎች ወደ ሀገራቸው የሚልኩት የውጭ ምንዛሬ (ሬሚታንስ) በ2023 የ3 ነጥብ 8 በመቶ እድገት አስመዝግቧል።
ባለፈው የፈረንጆቹ አመት በሬሚታንስ የተላከው ገንዘብ 669 ቢሊየን ዶላር መድረሱንም የአለም ባንክ መረጃ ያሳያል።
ከሬሚታንስ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ሀገራትን በዝርዝር ይመልከቱ