

Ronaldo VS Messi



ቻይና በሰኮንድ 1 ነጥብ 2 ቴራባይት ፍጥነት ያለው የዓለማችን ፈጣኑን የኢንተርኔት አገልግሎት ስራ ላይ አውላለች የኢንተርኔት አገልግሎቱ በሰኮንድ 150 ፊልሞችን መላክ የሚያስችል የዓለማችን ፈጣኑ ኢንተርኔትም ነው ተብሏል፡፡ “ሁዋዌ” እና “ቻይና ሞባይል” የተሰኙት ሁለት ኩባንያዎች በጋራ ስራ ላይ ያዋሉት ይህ የኢንተርኔት አገልግሎት በሰኮንድ 1 ሺህ 200 ጊጋ ባይት ፍጥነት ያለው ነው፡፡ ፈጣኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ከቤይጂንግ ወደ […]
በግሎባል ኢንዴክስ የሰላም ስታቲስቲክስ ሰንጠረዥ መሰረት አገራችን ኢትዮጵያ ከ165 ሀገራት ውስጥ 139ኛ ደረጃን በመያዝ ሰላም ካጡ ሀገራት ጋር ተመድባለች። ኒውዝላንድ ሰላማዊ ሀገር ስትሰኝ አፍጋኒስታን ሰላም ቅንጦት ከሆነባቸው ሀገራት ውስጥ ዋና በመሆን ትመራለች።
“ከአንድ እስከ አራት ከምጨርስ የአውሮፓ ሊግ ዋንጫን ብበላ እመርጣለሁ! ይሄ የአውሮፓ ዋንጫ ነው በተጨማሪም የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ያስደርጋል ስለዚህ እኔ ይሄኛውን መንገድ እመርጣለሁ” source:@BisratSportTm
