ሮናልዶ 2 ፣ሜሲ 1 እንዲሁም ምባምፔ 1 አስቆጥሯል!!
Sports update
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2 የተለያዩ ሊጎች ባላንዶር ፣ሻምፒዮንስ ሊግና ወርቅ ጫማ በመውሰድ ሪከርድ ይዟል።
Cristiano Ronaldo is the only player in history to win the Champions League, Golden boot and the Ballon d’Or with 2 different teams. 🐐
የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ
1ኛ አርሰናል 2ኛ ማን ሲቲ 3ኛ ኒውካስትል 4ኛ ዩናይትድ 5ኛ ቶትንሀም
FA Cup አርሰናል 3:0 ኦክስፎርድ ዩናይትድ
አርሰናል ኦክፎርድን 3ለ0 በሆነ ውጤት ረምርሟል።
የአለማችን ምርጥ 5 ጎል አስቆጣሪዎች
1ኛ ሮናልዶ በ819 ጎል 2ኛ ሜሲ በ799 ጎል 3ኛ ሌዋንዶውስኪ በ605 ጎል
የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ
1ኛ አርሰናል በ44 ነጥብ 2ኛ ማንችስተር ሲቲ በ39 ነጥበ 3ኛ ኒውካስትል በ35 ነጥብ
የአለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች!!
1ኛ ክሎስ በ16 ጎል 2ኛ ሮናልዶ በ15 ጎል 3ኛ ሙለር በ14 ጎል 4ኛ ፎንቴንና ሜሲ በ13 ጎል 5ኛ ካሊያን ባፔ በ12 ጎል
አዲሱ የፊፋ የሀገራት እግርኳስ ደረጃ
1ኛ ብራዚል, 2ኛ ዋንጫ የበላችው አርጀንቲና, 3ኛ ፈረንሳይ ሆናለች።







