ሮናልዶ 2 ፣ሜሲ 1 እንዲሁም ምባምፔ 1 አስቆጥሯል!!


ሮናልዶ 2 ፣ሜሲ 1 እንዲሁም ምባምፔ 1 አስቆጥሯል!!

ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ሁለቱም ኡኩል 100 ነጥብ በማስመዝገብ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አድገዋል። ሊድስ በግብ ክፍያ በመብለጥ በአንደኝነት ደረጃ አጠናቋል። ሺፊልድ ዩናይትድ ፣ ኮቨንትሪ ሲቲ ፣ ሰንደርላንድ እና ብሪስቶል ሲቲ በማጣሪያ አንዱ ክለብ ብቻ ወደ ፕሪሚየር ሊግ የሚያድግ ይሆናል። ➤ ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ብሪስቶል ሲቲ➤ ሰንደርላንድ ከ ኮቬንትሪ ሲቲ በደርሶ መልስ ተጫውተው የሁለቱ ጨዋታ አሸናፊ […]
