የሊግ ዋንጫውንም ከሲቲ ጋር አንስቷል።
Live Sport Statistics
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱን የሲቲው ሀላንድ በ36 ጎል ይመራል!
1ኛ ሀላንድ በ36 ጎል 2ኛ ኬን በ28 ጎል 3ኛ ቶኒ በ20 ጎል
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ!!
1ኛ ማንሲቲ በ 85 ነጥብ 2ኛ አርሰናል በ 81 ነጥብ 3ኛ ኒውካስል በ 66 ነጥብ
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ጨዋታ ኢንተር ድል ቀንቶታል። ማድሪድ ከሲቲ አቻ ተለያይቷል።
ማድሪድ ከሲቲ ጋር 1 አቻ ሲወጡ ኢንተር ኤስሚላንን 2 ለ ባዶ ረቷል
ማንችስተር ሲቲ 4 : 1 አርሴናል
ሲቲ 4:1 አርሰናል ሀላንድ 33ኛ ጎሉን አስቆጥሯል። የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው።
የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!!
1ኛ ጊዮርጊስ በ42 ነጥብ 2ኛ ባህርዳር ከነማ በ39 ነጥብ 3ኛ መድህን በ37 ነጥብ
ከ1 እስከ 90 ባሉት በሁሉም ደቂቃዎች ግብ ያስቆጠሩ ተጨዋቾች!
ሮናልዶ፣ ኢብራሂሞቪችና ሱዋሬዝ ናቸው። The only players in football history to score in every minute of the match, 1-90 ! 𝐈𝐛𝐫𝐚𝐡𝐢𝐦𝐨𝐯𝐢𝐜. 𝐑𝐨𝐧𝐚𝐥𝐝𝐨. 𝐒𝐮𝐚𝐫𝐞𝐳
የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የመሪነት ሰንጠረዥ!!
1ኛ አርሰናል በ72 ነጥብ 2ኛ ማን.ሲቲ በ64 ነጥብ 3ኛ ኒውካስል በ53 ነጥብ







