1st Elon Musk (ኤሎን መስክ) $268 billion 2nd Jeff Bezos ጄፍ ቤዞስ $150 billion3rd Bernard Arnault በርናንት አርናልት $132 billion4th Bill Gates ቢልጌትስ $127 billion5th Gautam Adani ጋታም አዳኒ $120 billion
Business
በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ ንረት ካለፈው ወር ጨምሮ 41.9% ደርሷል።
አጠቃላይ የሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት የደረሰ 33.6 % ሲሆን ምግብ ዋጋ በፌብራሪ ወር ስሌት በአንፃሩ ወደ 41.9 % ከፍ ብሎ ታይቷል።ይህም ማለት በምሳሌ ለማስረዳት ባለፈው ወር 100ብር ያወጣ የነበረ የፍጆታ እቃ አሁን 141.90 ያወጣል ማለት ነው።
ከ196 የአለም ሀገራት የሙስና ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ ከታች ወደላይ ሙስና ከተንሰራፋባቸው ውስጥ 68ኛ ደረጃን ተቆናጣለች።
ፊንላንድና ኖርዌይ ከሙስና ነፃ የሆኑ ሀገራት ሲሰኙ።በአንፃሩ ሊቢያና ሶሪያ በሙስና ነቅዘው የጉቦውን አለም ይመራሉ።ምንጭ Global Corruption Indexሊንኩን ተጭነው ይወዳጁን
የአህጉራችን አፍሪካ ምርጥ 10ዩንቨርሲቲዎች። አአዩ 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
Top 10 best Universities in Africa February 2022. 1) University of Cape town 🇿🇦 South Africa2) University of Witwatersrand 🇿🇦 South Africa3) Stellenbosch University 🇿🇦 South Africa4) University of KwaZulu-Natal 🇿🇦 South Africa5) Cairo University 🇪🇬 Egypt6) University of Ibadan 🇳🇬 Nigeria7) Makerere University 🇺🇬 Uganda8) Addis-Ababa University 🇪🇹 Ethiopia9) Kwame Nkrumah University of Science […]
በFORBES ድረገፅ በኢትዮጵያ የሚገኙ ባለሀብቶችን በደረጃ አስቀምጧል
1ኛ ሙሀመድ አል-አሙዲ በ6.69 ቢሊዮን ዶላር 2ኛ ሳሙኤል ታፈሰ ሰንሻይን ሪልስቴት 3ኛ ኢዮብ ጆይ ማሞ ካፒቶል ፔትሮሊየም 4ኛ ስብሀት ነጋ EFFORT 5ኛ በላይነህ ክንዴ BK Business Group ምንጭ billionaires africa ድረገፅ
Social media statistics
• For context, as of Dec 2019, total worldwide population is 7.8 billion • The internet has 4.54 billion users • There are 3.725 billion active social media users • On average, people have 7.6 social media accounts • The average daily time spent on social is 142 minutes a day • 91% of retail […]




