Home National statistics

የዓለማችን ተወዳጅ 10 ስሞች የትኞቹ ናቸው?

ስም ከማህበራዊ ማንነት መገለጫዎች መካከል አንዱ ሲሆን ወላጆች ልጆቻቸውን ከማንነታቸው ጋር ተያያዥ የሆኑ እና ትርጉም የሚሰጡ ስሞችን ይሰጣሉ።

ከወላጆች እና ህጻናት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በማውጣት የሚታወቀው ፓረንትስ ዶት ኮም የተሰኘው ድረገጽ እንዳስነበበው ከሆነ ሙሃመድ በአሁኑ ወቅት በብዛት ህጻናት የሚጠሩበት ቀዳሚው ስም ሆኗል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *