12ሺውንም በየቀኑ ባለማቋረጥ ለመጎብኘት በጠቅላላው ከ32 አመት በላይ ይወስዳል።


12ሺውንም በየቀኑ ባለማቋረጥ ለመጎብኘት በጠቅላላው ከ32 አመት በላይ ይወስዳል።

ሊቨርፑል የተጫዋቹን 35 ሚልዮን ዩሮ የኮንትራት ማፍረሻ ውል ስለሚከፈልበት መንገድ ከባየር ሊቨርኩሰን ጋር እየተወያዩ ይገኛሉ። ሊቨርፑል ከተጫዋቹ ጋርም በግል ጉዳዮች ለመስማማት እየተነጋገረ ሲሆን ፍሪምፖንግ ወደ ሊቨርፑል መዘዋወርን እንደሚፈልግ ታውቋል። source:@BisratSportTm
ምርት: ጥቁር ስንዴ ችርቻሮኪግ60 ምርት: ጥቁር ገብስ ችርቻሮኪግ55 ምርት: ቀይ በቆሎ ችርቻሮኪግ40 ምርት: ነጭ በቆሎ ችርቻሮኪግ38 ምርት: ቀይ ጤፍ ችርቻሮኪግ66.67 ምርት: ሰርገኛ ጤፍ ችርቻሮኪግ73.33 ምርት: ነጭ ጤፍ ችርቻሮኪግ80
በዋጋ ንረት ከአፍሪካ አንደኛ ሱዳን ስትሆን ግሽበቷም 245.1% ደርሷል ሁለተኛዋ ሀገር ደግሞ ዚምቧቤ በ86.7% ትከተላለች። የኛዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ኑሮ ጣራ ከነካባቸው ሀገራት በ34.5% የዋጋ ግሽበት 3ኛ ሆና ቀጥላለች።
