1ኛ ቱኑዚያ 1ዶላር = 3 ዲናር
2ኛ ሊቢያ 1ዶላር = 4.7 ዲናር
3ኛ ሞሮኮ 1ዶላር = 10.1 ዲርሀም
4ኛ ጋና 1ዶላር = 11.5 ኬዲ
5ኛ ቦትስዋና 1ዶላር = 13.5 ፑላ


1ኛ ቱኑዚያ 1ዶላር = 3 ዲናር
2ኛ ሊቢያ 1ዶላር = 4.7 ዲናር
3ኛ ሞሮኮ 1ዶላር = 10.1 ዲርሀም
4ኛ ጋና 1ዶላር = 11.5 ኬዲ
5ኛ ቦትስዋና 1ዶላር = 13.5 ፑላ

የአለማችን 2ኛ ሀብታም ህንዳዊው ቢሊዮነር ጋውታም አዳኒ በ148 ቢሊዮን ዶላር!!Meet billionaire Gautam Adani, a college dropout who just became the second-richest person in the world with $148 billion
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በማምረት የሚታወቀው ቴስላ ኩባንያ አሽከርካሪ አልባ የታክሲ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል። የቴስላ ኩባንያ መስራች የሆነው ኢለን መስክ በኤክስ አካውንቱ እንደገለጸው የፊታችን ነሀሴ 8 ላይ ቴስላ የመጀመሪያውን ሮቦት ታክሲ አገልግሎት ይጀምራል ብለዋል። እንደ ኢለን መስክ ገለጻ ሹፌር አልባ የታክሲ አገልግሎት በተለይም ድካም እና አልኮል የጠጡ ሰዎች ይህን አገልግሎት ይጠቀማሉ ብሏል። ምንጭ:- አልአይን
ገበያ: ሳሪስ ምድብ:አትክልት ምርት: ቀይ ስር ችርቻሮኪግ20 ምርት: የፈረንጅ ቀይ ሽንኩርት ችርቻሮኪግ 25 ምርት: ቃሪያ ችርቻሮኪግ 100 ምርት: ጥቅል ጎመን ችርቻሮኪግ 25 ምርት: ቲማቲም ችርቻሮኪግ 30 ምርት: ካሮት ችርቻሮኪግ 40 ምርት: ድንች ችርቻሮኪግ 30 ምርት: ነጭ ሽንኩርት ችርቻሮኪግ 150 ምርት: ሀበሻ ቀይ ሽንኩርት ችርቻሮኪግ 60
