ቻይና በሰኮንድ 1 ነጥብ 2 ቴራባይት ፍጥነት ያለው የዓለማችን ፈጣኑን የኢንተርኔት አገልግሎት ስራ ላይ አውላለች የኢንተርኔት አገልግሎቱ በሰኮንድ 150 ፊልሞችን መላክ የሚያስችል የዓለማችን ፈጣኑ ኢንተርኔትም ነው ተብሏል፡፡ “ሁዋዌ” እና “ቻይና ሞባይል” የተሰኙት ሁለት ኩባንያዎች በጋራ ስራ ላይ ያዋሉት ይህ የኢንተርኔት አገልግሎት በሰኮንድ 1 ሺህ 200 ጊጋ ባይት ፍጥነት ያለው ነው፡፡ ፈጣኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ከቤይጂንግ ወደ […]
አፍሪካ በአጠቃላይ 696 ቢሊዮን ዶላር ተሸክማለች ከዚህ ውስጥ 12% የሚሆነው የቻይና ድርሻ ነው። አንጎላ፣ ዛምቢያ፣ ኢትዮጵያና ኬኒያ ከፍተኛ ተበዳሪዎች ናቸው። Biggest African debtors to China:
1ኛ ቻይና በ1.46 ቢሊዮን 2ኛ ህንድ በ1.41 ቢሊዮን 3ኛ አሜሪካ በ336 ሚሊዮን TOP 10 LARGEST COUNTRIES BY POPULATION: China 1,453,749,250 India 1,415,767,226 USA 336,066,012 Indonesia 281,162,730 Pakistan 232,496,560 Nigeria 220,150,375 Brazil 216,514,823 Bangladesh 169,015,149 Russia 146,095,197 Mexico 132,509,468