2009 Despite only being 17 years old, Brazilian soccer star Neymar makes his professional debut for Santos
Related Articles
በአዲስ አበባ 2,800 በላይ የትዳር ፍቺ እና 8,761 ሞት ተመዝግቧል
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ሁለት ሺህ 813 ፍቺዎች እና 16 ሺህ 933 ጋብቻዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ለኢፕድ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ዘንድሮ በ6 ወራት ብቻ ከተመዘገበው ጠቅላላ ኩነት 181 ሺህ 983 ልደት፣ 16 ሺህ […]
የአሜሪካና ራሺያ የጦር አቅም ፉክክር ስታት
የመከላከያ በጀት አሜሪካ 715 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የራሺያ ግን 62.2 ቢሊዮን ዶላር ነው። ተዋጊ ሰራዊት አሜሪካ 1,395,350 ጦር ሲኖራት ራሺያ ደግሞ 900ሺ ብቻ ነው…ቀሪው ይነበብ!! Defence Budget (2020) [US dollars] – Russia: $62.2bn, US: $715bn Active Personnel – Russia: 900,000, US: 1,395,350 Reserve Personnel – Russia: 2,000,000, US: 843,450 Intercontinental Ballistic Missile (ICBM) Launchers – […]
የሰሜን ጦርነት ዳፋ!
ኢትዮጵያ የ 6 ክልሎች መልሶ ማቋቋም 3.6 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ በት/ት ና ጤና ሚ/ር የጋራ ሪፖርት አውጃለች።Damage to health and education infrastructure in six regions of Ethiopia resulting from conflicts need a USD 3.6 billion recovery budget, according to a new Recovery and Rehabilitation Plan document released by the Ministries of Health and Education.Source: https://www.thereporterethiopia.com/25599/



