2009 Despite only being 17 years old, Brazilian soccer star Neymar makes his professional debut for Santos
Related Articles
ጆዜ ሞሪንዮ ስለ አውሮፓ ሊግ !
“ከአንድ እስከ አራት ከምጨርስ የአውሮፓ ሊግ ዋንጫን ብበላ እመርጣለሁ! ይሄ የአውሮፓ ዋንጫ ነው በተጨማሪም የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ያስደርጋል ስለዚህ እኔ ይሄኛውን መንገድ እመርጣለሁ” source:@BisratSportTm
ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥ ጫት በ10.9% 4ኛ ደረጃ ይዟል
ኢትዮጵያ ወደውጭ የምትልካቸው ምርቶች 1ኛ ቡና በ28.7%፣2ኛ አበባ በ14.1%፣ 3ኛ የቅባት እህሎች በ11.5 % ሲመሩ በአንፃሩ ጫት ደግሞ በ10.9% 4ኛ ሆኖ ይመራል፡፡ መዳረሻ ሀገሮችም 1ኛ ቻይና 13% 2ኛ አሜሪካ 9.6% 3ኛ ሳውዲ 8% በመሆን ይመራሉ፡፡ ከቅርብ አመት ወዲህ ወርቅ መሪነቱን ተረክቧል፡፡
የበግ፣ፍየል፣ከብቶች አሁናዊ ዋጋ በአቃቂ ቁም እንስሳት ገበያ
ምድብ:በጎች ምርት: ምኩት ችርቻሮብዛት11000 ምርት: ጠቦት በግ ችርቻሮብዛት4500 ምርት: ያልተቀጠቀጠ በግ ችርቻሮብዛት6500 ምርት: እናት በግ ችርቻሮብዛት4500 ምርት: ቄብ ችርቻሮብዛት4000 ምድብ:ፍየሎች ምርት: መሲና ፍየል ችርቻሮብዛት6000 ምርት: ቄብ ፍየል ችርቻሮብዛት4000 ምርት: እናት ፍየል ችርቻሮብዛት4000 ምርት: ሙክት ፍየል ችርቻሮብዛት17000 ምድብ:ከብቶች ምርት: ጊደር ችርቻሮብዛት20000 ምርት: ወይፈን ችርቻሮብዛት30000 ምርት: የደለበ በሬ መካከለኛ ችርቻሮብዛት70000 ምርት: የደለበ በሬ ችርቻሮብዛት120000



