
በዩሮፓ ሊግ ፍልሚያ ማንችስተር ባርሴሎናን 2 ለ 1 አሸንፏል።


በ35ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አስቶንቪላ በዩሪ ቲለማንስ ብቸኛ ግብ ፉልሃምን 1ለ0 በማሸነፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመግባት ተስፋቸውን አለምልመዋል። አስቶንቪላ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 60 ማድረስ ችለዋል። 4, ኒውካስል – 62 ነጥብ5, ቼልሲ – 60 ነጥብ6, ፎረስት – 60 ነጥብ7, አስቶንቪላ – 60 ነጥብ source:@BisratSportTm
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት የተሰኘው ሚዲያ ባለቤትም ናቸው፡፡ የ61 ዓመቱ እና 214 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያለው ቤዞስ በአሜሪካ እና በመላው ዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ዋሸንግተን ፖስት ሚዲያን ገዝቷል፡፡ ሌላኛው የዓለማችን ባለጸጋ ሮበርት ሙርዶክ በአሜሪካ […]
ገበያ: መዲህኒአለም ምድብ:ጥራጥሬ ምርት: ክክ ለወጥ አተር ችርቻሮኪግ70 ምርት: ክክ ምስር ችርቻሮኪግ140 ምርት: ክክ ለሽሮ አተር ችርቻሮኪግ88.33 ምርት: ቀይ ሽንብራ ችርቻሮኪግ48.33 ምርት: ነጭ ሽንብራ ችርቻሮኪግ70 ምድብ:ቅመማ ቅመም ምርት: ነጭ አዝሙድ ችርቻሮኪግ103.33 ምርት: ጥቁር አዝሙድ ችርቻሮኪግ250 ምርት: በርበሬ ችርቻሮኪግ270
