

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ሰንጠረዥ!!



ገበያ: ተክለሃይማኖት ብረታ ብረታ ምድብ:የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ምርት: ኢትዮ ሲሚንቶ ችርቻሮ ኩንታል 800 ገበያ: ሸጎሌ ምድብ:የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ምርት: ሀበሻ ሲሚንቶ ችርቻሮ ኩንታል 1000 ምርት: ሲሚንቶ ዳንጎቴ ችርቻሮ ኩንታል 1050
ሄርኩለስ ወታደራዊ አውሮፕላን በፈረንጆቹ ከ1956 ጀምሮ በአሜሪካኑ ሎክሂድ ማርቲን ኩባንያ መመረት መጀመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ።ስለ ግዙፍ ወታደራዊ አውሮፕላን ሲነሳ ግዙፉ C-130 ሄርኩለስ ወታደራዊ አውሮፕላን ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው። ባለ አራት ሞተሩ C-130 ሄርኩለስ የተሰኘው ግዙፍ ወታደራዊ አውሮፕላን ለማረፍም ሆነ ለመነሳት በወጉ የተሰናዳ የመንደርደሪያ ቦታ የማይፈልግ ሲሆንነ በሰዓት ከ550 ኪሎ ሜትር በላይ ይከንፋል፡፡ ሲፈበረክ አላማው የነበረው ወታደሮች፥ ቁስለኞች፥ […]
