ኢትዮጵያ ያሏት የተመዘገቡ መኪናዎች ብዛት 600ሺህ ብቻ ሲሆን ይህም ማለት አንድ መኪና ለ 183 ሰው ማለት ይሆናል። ንፃሬው የሚያሳየን በተሽከርካሪ ብዛት ከአለም የመጨረሻዎቹ ተርታ እንደሆንን ነው። የመኪና መንገድ አናሳ መሆንም አብሮ የሚታይ እክል ነው
Related Articles
ሀገራት ያሏቸው የቢሊኒየሮች ብዛት
አሜሪካ 735 ቢሊኒየር በመያዝ አንደኛ ስትሆን፣ ቻይና በ495 ህንድ በ169 ቢሊየነሮች 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።
በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ። የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚንስትሩ አቶ መላኩ አለበል በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷በግንቦት ወር 404 ሚሊየን ዶላር ለማግኝት ታቅዶ 419 ሚሊየን (103%) ተገኝቷል ብለዋል፡፡ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ95 ሚሊየን ዶላር (29%)ጭማሬ አሳይቷልም ነው […]
የምግብ ብክነት የከፋባቸው የአፍሪካ ሀገራት
እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል። ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የምግብ ዕጥረት ያለባቸው ሀገራት መገኛ የሆነው ምስራቅ አፍሪካ ብክነቱ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ይገኙበታል። ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው።



