Related Articles
ቢሊኒየር ኢትዮጵያዊ አቀንቃኞች!
ቴዲ አፍሮ 16.5 ሚሊዮን ዶላር በብር ሲመነዘር ከ850 ሚሊዮን ብር በላይ ሀብት አስመዝግቧል። አስቴር አወቀ ደግሞ 3 ሚሊዮን ዶላር በብር ሲመነዘር 160 ሚሊዮን ብር ሀብት አካብታለች። ምንጭ https://seeafricatoday.com/destinations/10-rich-celebrities-in-ethiopia-shaping-the-countrys-legacy/
በሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ኢትዮጵያ በ34.5% በ3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
በዋጋ ንረት ከአፍሪካ አንደኛ ሱዳን ስትሆን ግሽበቷም 245.1% ደርሷል ሁለተኛዋ ሀገር ደግሞ ዚምቧቤ በ86.7% ትከተላለች። የኛዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ኑሮ ጣራ ከነካባቸው ሀገራት በ34.5% የዋጋ ግሽበት 3ኛ ሆና ቀጥላለች።
ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሪፖርት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል 849 ሚሊዮን ዶላሩ በብድር መልክ የተገኘ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል ምንጭ አል አይን




