Football Home News

ሊቨርፑል ጄረሚ ፍሪምፖንግን ለማስፈረም ከባየር ሊቨርኩሰን ጋር የላቀ ንግግር ላይ እንደሆኑ ተገልጿል!

ሊቨርፑል የተጫዋቹን 35 ሚልዮን ዩሮ የኮንትራት ማፍረሻ ውል ስለሚከፈልበት መንገድ ከባየር ሊቨርኩሰን ጋር እየተወያዩ ይገኛሉ።

ሊቨርፑል ከተጫዋቹ ጋርም በግል ጉዳዮች ለመስማማት እየተነጋገረ ሲሆን ፍሪምፖንግ ወደ ሊቨርፑል መዘዋወርን እንደሚፈልግ ታውቋል።

  • ታማኙ ፋብሪዚዮ ሮማኖ

source:@BisratSportTm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *