

ማንችስተር ዩናይትድ በክርስታል ፓላስ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተረቷል!!



የአለማችንን 1.47% ይወክላል። ከአለም 12ኛ ደረጃን ይዟል። 78.7% የሚሆነው በገጠር የሚኖር ማህበረሰብ ይዟል።
The Top 20 Safest Airlines 2023 The Top 20 are the who’s who of airlines and, in order, are: 1ኛ Qantas, 2ኛ Air New Zealand, 3ኛ Etihad Airways, 4ኛ Qatar Airways, 5ኛ Singapore Airlines, ሲሆኑ ቀሪዎቹም TAP Air Portugal, Emirates, Alaska Airlines, EVA Air, Virgin Australia/Atlantic, Cathay Pacific Airways, Hawaiian Airlines, SAS, United Airlines, Lufthansa/Swiss Group, Finnair, […]
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የቦይንግ የመካከኛው ምስራቅ፣ የቱርክ እና የአፍሪካ ፕሬዚዳንት በርኒ ደን ከኮሚሽነሯ ጋር ሰፊ ወይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ ወቅትም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቡድኑ ገለፃ እንደተደረገላቸው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
