Home Live Sport Statistics Sports update

ኔማር ወደ ሳውዲው ክለብ አል-ሂላል ለመሄድ ተስማማ

ፒኤስጂ ብራዚላዊውን አጥቂ ኔይማርን ለአል ሂላል ለመሸጥ ተስማማ ዝውውሩ እንዲጠናቀቅ  የ31 አመቱ ኔይማር  የጤና ምርመራ እና ሌሎች ማሟላት ያለበትን ቅደመ ሁኔታዎች ማጠናቀቅ ይኖርበታል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *