Home National statistics World statistics World statistics

የአለም ህዝብ ብዛት ስታቲስቲክስ!

የአለም ህዝብ ቁጥር 1 ቢሊየን የደረሰው በ1804 ነው ከ1 ቢሊየን ወደ 2 ቢሊየን ለመሸጋገር 126 አመት የወሰደ ሲሆን፥ አሁን ላይ 8 ቢሊየን የደረሰው የአለም ህዝብ በ15 አመታት ውስጥ 9 ቢሊየን እንደሚደርስ ይገመታል። #World population #8Billion

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *