

በቻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ ሙኒክ ፒኤስጂን 1 ለ 0 ረቷል



አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ በመሆን ላለፉት አምስት ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሁለተኛ ጊዜ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለጻቸውን ከትዊተር ገጻቸው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የቦይንግ የመካከኛው ምስራቅ፣ የቱርክ እና የአፍሪካ ፕሬዚዳንት በርኒ ደን ከኮሚሽነሯ ጋር ሰፊ ወይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ ወቅትም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቡድኑ ገለፃ እንደተደረገላቸው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ቻይና በሰኮንድ 1 ነጥብ 2 ቴራባይት ፍጥነት ያለው የዓለማችን ፈጣኑን የኢንተርኔት አገልግሎት ስራ ላይ አውላለች የኢንተርኔት አገልግሎቱ በሰኮንድ 150 ፊልሞችን መላክ የሚያስችል የዓለማችን ፈጣኑ ኢንተርኔትም ነው ተብሏል፡፡ “ሁዋዌ” እና “ቻይና ሞባይል” የተሰኙት ሁለት ኩባንያዎች በጋራ ስራ ላይ ያዋሉት ይህ የኢንተርኔት አገልግሎት በሰኮንድ 1 ሺህ 200 ጊጋ ባይት ፍጥነት ያለው ነው፡፡ ፈጣኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ከቤይጂንግ ወደ […]
