የአለማችን አምስቱ ቱጃሮች ይፋ ተደርገዋል።ቦታ እየተቀያየሩ ነው።ቁጥር 1 የነበሩት አሜሪካዊው ዋረን ቡፌት ወደ 5ኛ ወርደዋል።
ምንጭ VoA


የአለማችን አምስቱ ቱጃሮች ይፋ ተደርገዋል።ቦታ እየተቀያየሩ ነው።ቁጥር 1 የነበሩት አሜሪካዊው ዋረን ቡፌት ወደ 5ኛ ወርደዋል።
ምንጭ VoA

በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ከክፍት ጨዋታ ብዙ የግብ ዕድል መፍጠር የቻሉ ተጫዋቾች: 1, ሳላህ 82 የግብ ዕድል ፈጥሯል2, ኦሊሴ 72 የግብ ዕድል ፈጥሯል3, ፓልመር 69 የግብ ዕድል ፈጥሯል…8, ብሩኖ ፈርናንዴዝ 59 የግብ ዕድል ፈጥሯል source:@BisratSportTm
ኢትዮጵያ 0.88 ትሪሊዮን Cu Ft የተከማቸ የተፈጥሮ ጋዝ አላት!የመኖር እድሜ ጣሪያ 67 አመት ደረሷል ወደውጭ የምትልከው ኤሌክትሪክ ሀይል 1 ቢሊዮን Kwh 57 ኤርፖርቶች አሏት የህዝቧ 40% ከ14 አመት በታች ነው።
1ኛ UAE: 178 Mbps 2ኛ Qatar: 174 3ኛ Norway: 143 4ኛ Kuwait: 136 5ኛ Denmark: 130 6ኛ South Korea: 120 7ኛ Netherlands: 114 8ኛ China: 109 9ኛ Bulgaria: 104 10ኛ Bahrain: 102
