አጠቃላይ የሮጠው 115ሰከንድ (2ደቂቃ)
ያጋበሰው ገንዘብ 199 ሚሊዮን ዶላር
ያገኘው የኦሎምፒክ ወርቅ 9
በልምምድ ውስጥ ያሳለፈው 20 አመታት


አጠቃላይ የሮጠው 115ሰከንድ (2ደቂቃ)
ያጋበሰው ገንዘብ 199 ሚሊዮን ዶላር
ያገኘው የኦሎምፒክ ወርቅ 9
በልምምድ ውስጥ ያሳለፈው 20 አመታት

ኢትዮጵያ ከአለም የመጨረሻ ደሀ ሀገራት ከታች ወደ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።የአጠቃላይ ሀብቷ 28.4% በእዳ የተያዘ ሲሆን ። መንግስቷም ህዝቦቿም እንደደላው በጦርነትና እልቂት ተጠምደዋል። ዘ-ይግረም
የደቡብ አፍሪካው ዊትዋተርስራንድ ዩንቨርሲቲ ከአፍሪካ ቀዳሚው ሆኗል የዓለማችን ዩንቨርሲቲዎችን በሚቀበሉት ተማሪዎች ብዛት፣ በሚያሳትሟቸው አዲስ ምርምሮች፣ በምሁራን ቁጥር እና ሌሎች መስፈርቶችን መነሻ በማድረግ የዩንቨርሲቲዎች ደረጃ ይወጣል፡፡ ታየምስ ኦፍ ሀይር ኢዱኬሽን የተሰኘው ተቋም የ2025 የዓለማችን ዩንቨርሲቲዎችን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን የብሪታንያ እና አሜሪካ ዩንቨርሲቲዎች ከ1 እስከ 10ኛ ያለውን ደረጃ ተቆጣጥረዋል፡፡ ኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ ፣ ማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና […]
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት የተሰኘው ሚዲያ ባለቤትም ናቸው፡፡ የ61 ዓመቱ እና 214 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያለው ቤዞስ በአሜሪካ እና በመላው ዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ዋሸንግተን ፖስት ሚዲያን ገዝቷል፡፡ ሌላኛው የዓለማችን ባለጸጋ ሮበርት ሙርዶክ በአሜሪካ […]
