Home World statistics World statistics

የጋዳፊ 10 አስደናቂ አመራር

ጋዳፊን ከተገደለ ዛሬ 12ኛ አመት ሞላው

1⚜ በሊብያ መጠለያ ማግኘት እንደ ሰብአዊ መብት ይቆጠራል። ጋዳፊ የሊቢያ ዜጎች በሙሉ ቤት ካላገኙ ቤተሰቦቹም እንደማያገኙ ቃል የገባ ሲሆን ፣ የጋዳፊ አባት የሞቱት እርሱ ራሱ ሚስቱና እናቱ በድንኳን እንደነበሩ ነው።

2⚜ በሊብያ ኤሌክትሪክ ለሁሉም ነዋሪዎች በነፃ ነው ሰልፍ ጠብቀህ ክፈል ብሎ ተረት የለም።

3⚜ በሊብያ ለአዲስ ተጋቢዎች ለመኖሪያ ቤት መግዟ እና ለጎጆ መውጫ ይረዳቸው ዘንድ ከመንግስት 60,000 ዲናር (5000 ዶላር) ይሰጣቸዋል ።

4⚜ በሊብያ ት/ት እና ህክምና በነፃ ነው ።

5⚜ ሊብያውያን በግብርና መተዳደር ሲፈልጉ ፣ የእርሻ ፣ መሬት የእርሻ መሳሪያ ፣ ዘሮች እና ከብቶች በነፃ ከመንግስት በአንድ ቀን ያገኛሉ።

6⚜ ሊብያውያን በሊብያ የሚፈልጉትን ት/ት ሆነ የህክምና
አገልግሎት ማግኘት ካልቻሉ በመንግስት በኩል ወጪያቸው ተችሎ ወደ ዉጪ ሀገር ሄደው እንዲጠቀሙ ከመደረጉም በተጨማሪ ለመኖሪያ እና የትራንስፓርት አበል የሚሆን በየወሩ 2,300 ዶላር ይሰጣቸዋል።

7⚜ ሊብያውያን መኪና መግዛት ሲፈልጉ መንግስት 50%
የሚሆነውን ዋጋ ይሸፍናል ።

8 ⚜ሊብያ የሮችስቻይልድ ባንክ እና የውጭ (የአለም ባንክ) ብድር ያልነበራት ሲሆን መጠባበቂያ $150 ቢሊዮን ነበራት።

9 ⚜አንድ የሊብያ ዜጋ ከዪኒቨርሲቲ ተመርቆ ለጊዜው ስራ ያጣ ከሆነ መንግስት እስኪቀጥረው ድረስ በሙያው ማግኘት ያለበትን ደሞዝ ይከፈለዋል ።

10 ⚜ሊብያዊት እናት ልጅ ስትወልድ ከመንግስት 5,000 ዶላር ትሸለማለች።

ለዚህ ነው “ምን አጠፋው እያለ” በገዛ ዜጎቹ የተገደለው ።

ዛሬ ያን የመሰለ መሪያቸውን በምእራባዊያን ፕሮፖጋንዳ ተነሳስተው በእጃቸው ገድለው ሃገሪቷ እና ዜጎች በአስከፊ ኑሮ ውስጥ ይገኛሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *