Related Articles
የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ሰው ማን ነው? 226 ሚሊዮን ዓመታዊ ደመወዝ!!
በፈረንጆቹ 1972 በሕንዷ ታሚል ናዱ ግዛት የተወለዱት ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ናቸው። የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ሰንዳር የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪው ስራ አስኪፓጅም ናቸው። ለብዙ ወጣቶች አርዓያ ናቸው የሚባልላቸው ሰንዳር ከመካከለኛ የሕንድ ቤተሰብ መገኘታቸው ይገለጿል። በትምህርት ቤት ጎበዝ ተማሪ እንደነበሩ የሚነገርላቸው ሰንዳር በቴክኖሎጂ ዘርፍ ካሉ የዓለማችን […]
የሳዑዲው አልናስር የአሜሪካውን ኢንተር ማያሚን 6ለ0 አሸነፈ
የክርስቲያ ሮናልዶ አልናስር እና የሜሲ ኢንተር ሚያሚ በሪያድ ሲዝን ካፕ ተገናኝተዋል። ክርስቲያኖ ሮናዶ በጉዳት ሳይሰለለፍ ሲቀር ተቀያሪ ወንበር ላይ የነበረው ሜሲ በመጨረሻ ደቂቃ ሜዳ ገብቷል።
የእለተ አርብ የፍራፍሬ ዋጋ በላፍቶ፣ገርጂና አቃቂ ገበያ
ገበያ: ላፍቶ አታክልት እና ፍራፍሬ ምድብ:ፍራፍሬ ምርት: አቮካዶ ችርቻሮኪግ37.67 ምርት: ብርቱካን ብርቱካን ችርቻሮ ኪግ 110 ገበያ: ሰባራ ባቡር ሰፈር ምድብ:ፍራፍሬ ምርት: ሎሚ ችርቻሮኪግ106.67 ምርት: ማንጎ ችርቻሮኪግ40 ምርት: ሀባብ ችርቻሮኪግ38.33 ምርት: ፓፓያ ችርቻሮኪግ40 ምርት: ሙዝ ችርቻሮኪግ 50 ምርት: አቮካዶ ችርቻሮኪግ 41.67 ምርት: ብርቱካንብርቱካን ችርቻሮኪግ 86.67 ገበያ: አቃቂ እህል ገበያ ምድብ:ፍራፍሬ ምርት: ሎሚ ችርቻሮኪግ120 ምርት: ማንጎ ችርቻሮኪግ […]