እነ ዶ/ር አሸብር ሊመጡ ነው‼
👉84 አገራት በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ የገቡበት የፓሪስ 20214 ኦሎምፒክ በአሜሪካ የበላይነት ተጠናቅቋል።
👉ከአፍሪካ ኢትዮጵያ በ1 ወርቅ እና በ3 ብር በሜዳሊያ ሰንጠዡ 47ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ጎረቤት ኬኒያ በ4 ወርቅ፣ 2 ብር እና 5 ነሐስ 17ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።ደቡብ አፍሪካ በአንድ ወርቅ በ3 የብርና በ2 የነሀስ ሜዳልያ 44ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
👉አሜሪካ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ውድድር በ40 የወርቅ፣ 44 የብርና 42 የነሃስ በጥቅሉ 126 ሜዳልያዎች በአንደኝነት አጠናቀቀች።
👉በውድድሩ ቻይና በ40 የወርቅ፣ 27 የብር፣ 24 የነሀስ በድምሩ 91 ሜዳልያዎችን በመሰብሰብ በሁለተኝነት አጠናቃለች።
👉ጃፓን በ20፣ አውስትራሊያ በ18 እና አዘጋጇ ፈረንሳይ በ16 ወርቅ ሜዳልያዎች በቅደም ተከተላቸው ከ3ኛ እስከ 5ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
👉ለ2 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክም በደማቅ የመዝጊያ ዝግጅት ዛሬ ነሐሴ 5/2016 ፍፃሜውን ያገኛል።
@wasu