በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ሁለት ሺህ 813 ፍቺዎች እና 16 ሺህ 933 ጋብቻዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ለኢፕድ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ዘንድሮ በ6 ወራት ብቻ ከተመዘገበው ጠቅላላ ኩነት 181 ሺህ 983 ልደት፣ 16 ሺህ 933 ጋብቻ፣ 2 ሺህ 813 ፍቺ እና 8 ሺህ 761 ሞት ተመዝግቧል ሲል ፕሬስ ድርጅት ነው የዘገበው።
@fastmerja