በቻይና ከ360 በላይ ቅርንጫፍ ያለው ሁለተኛው ትልቁ ባንክ CCB በሮቦት ብቻ የሚሰራ ሰው አልባ ቅርንጫፍ ባንክ ከፍቷል። ወደ ባንኩ ሲሄዱ ምንም አይነት ሰው አያገኙም፣ ድንገት ጥያቄ ካለዎት ግን ሀላፊውን ከውጪ በቪዲዮ እርዳታ ሊጠይቁ ይችላሉ።
Source. Dotcom